1 ቆሮንቶስ 4:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህ የእኔን ምሳሌነት እንድትከተሉ እለምናችኋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲህ “እኔን የምትመስሉ ሁኑ፤” ብዬ እለምናችኋለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ወንድሞቻችን ሆይ! እኔን እንድትመስሉ እማልዳችኋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ። 参见章节 |