1 ቆሮንቶስ 14:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የነቢያት የትንቢት መንፈስ ለነቢያት ይታዘዛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የነቢያት መናፍስት ለነቢያት ይታዘዛሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የነቢያት መናፍስት ለነቢያት ይታዘዛሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የነቢያት ሀብት ለነቢያት ይሰጣልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የነቢያትም መናፍስት ለነቢያት ይገዛሉ፤ 参见章节 |