1 ቆሮንቶስ 12:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ጌታ ግን አንድ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታም አንድ ሲሆን፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችም አሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ 参见章节 |