1 ቆሮንቶስ 12:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አንድ አካል የተሠራው ከብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ ከአንድ የአካል ክፍል ብቻ አይደለም! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 አካል የተሠራው ከብዙ ብልቶች እንጂ ከአንድ ብልት አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአካላችንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና። 参见章节 |