1 ቆሮንቶስ 10:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “ምድርና በእርስዋም ያለው ሁሉ የጌታ ነው።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ምድርና በርሷ ያለው ሁሉ የጌታ ነውና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ምድር የጌታ ነውና፥ በእርሷ የሞላባት ሁሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “ምድር በመላዋ የእግዚአብሔር ናትና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና። 参见章节 |