1 ቆሮንቶስ 10:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሙሴ ተባባሪዎች ለመሆንም በዚህ ደመናና በዚህ ባሕር ተጠመቁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እነርሱ ሁሉ ከሙሴ ጋራ ለመተባበር በደመናና በባሕር ተጠመቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሁሉም ሙሴን እንዲተባበሩ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁሉንም ሙሴ በደመናና በባሕር አጠመቃቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ 参见章节 |