1 ቆሮንቶስ 1:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ይህንንም ያደረገው ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ይኸውም ሥጋ ለባሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። 参见章节 |