1 ዜና መዋዕል 9:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ፤ የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ይቀመጥ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ 参见章节 |