Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 አጼልም ዓዝሪቃም፥ ቦከሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩና ሐናን ተብለው የሚጠሩትን ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ኤሴል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም፦ ዓዝሪቃም፣ ቦክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩ፣ ሐናን ይባላል፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሽዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን ይባሉ ነበር፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ለኤ​ሴ​ልም ስድ​ስት ልጆች ነበ​ሩት፤ ስማ​ቸ​ውም ይህ ነበረ፤ ዓዝ​ሪ​ቃም፥ በኬ​ርዩ፥ እስ​ማ​ኤል፥ ሰዓ​ርያ፥ አብ​ድዩ፥ ሐናን፤ እነ​ዚህ ሁሉ የአ​ሴል ልጆች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሽዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:38
3 交叉引用  

ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ራፋን ወለደ፤ ራፋ ኤልዓሳን ወለደ፤ ኤልዓሳም አጼልን ወለደ።


የአጼል ወንድም ዔሼቅም በኲሩ ኡላም፥ ሁለተኛው ያዑሽና ሦስተኛ ኤሊፌሌጥ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ።


አጼልም ዓዝሪቃም፥ ቦከሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩና ሐናን ተብለው የሚጠሩትን ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ።


跟着我们:

广告


广告