1 ዜና መዋዕል 8:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ያዕሬሽያ፥ ኤሊያና ዚክሪ ተብለው የሚጠሩት ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ያሬሽያ፣ ኤልያስና፣ ዝክሪ የይሮሐም ወንዶች ልጆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ያሬሽያ፥ ኤልያስ፥ ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ያሬሽያ፥ ኤልያስ፥ ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ያሬሽያ፥ ኤልያስና ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች። 参见章节 |