1 ዜና መዋዕል 8:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በተጨማሪም ሑሺም ከተባለችው ሚስቱ አሂቱብና ኤልፓዓል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሑሺም ከተባለች ሚስቱ አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሑሲምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ። 参见章节 |