Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ብንያም አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም በየዕድሜአቸው ተራ፥ ቤላዕ፥ አሽቤል፥ አሕራሕ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ብንያም የበኵር ልጁን ቤላን፣ ሁለተኛ ልጁን አስቤልን፣ ሦስተኛ ልጁን አሐራን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ብንያምም በኩሩን ቤላን፥ ሁለተኛውንም አስቤልን፥ ሦስተኛውንም አሐራን፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ብን​ያ​ምም በኵ​ሩን ቤላን፥ ሁለ​ተ​ኛ​ው​ንም አስ​ቤ​ልን፥ ሦስ​ተ​ኛ​ው​ንም አሐ​ራን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ብንያምም በኵሩን ቤላን፥ ሁለተኛውንም አስቤልን፥ ሦስተኛውንም አሐራን፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:1
5 交叉引用  

የብንያም ልጆች፦ ቤላዕ፥ ቤኬር፥ አሽቤል፥ ጌራ፥ ናዕማን፥ ኤሒ፥ ሮሽ፥ ሙፊም፥ ሑፊምና አረድ ናቸው።


እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተሰብ አለቆች፥ ዝነኛ ጦረኞችና ምርጥ የሆኑ መሪዎች ነበሩ፤ የአሴር ዘሮች ለውትድርና አገልግሎት ብቁ የሆኑ ኻያ ስድስት ሺህ ወንዶች ነበሩአቸው።


ኖሐና ራፋ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።


የብንያም ነገድ በየትውልዳቸው ቤላ፥ አሽቤል፥ አሒራም።


跟着我们:

广告


广告