Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:40 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተሰብ አለቆች፥ ዝነኛ ጦረኞችና ምርጥ የሆኑ መሪዎች ነበሩ፤ የአሴር ዘሮች ለውትድርና አገልግሎት ብቁ የሆኑ ኻያ ስድስት ሺህ ወንዶች ነበሩአቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተ ሰብ አለቆች፣ ምርጥ ሰዎች፣ ብርቱ ተዋጊዎችና ድንቅ መሪዎች ነበሩ። በትውልድ መዝገባቸው እንደ ተጻፈው ለውጊያ ብቁ የሆኑት ወንዶች ቍጥር ሃያ ስድስት ሺሕ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 እነዚህ ሁሉ የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች፥ የመኳንንቱ አለቆች ነበሩ። በትውልዳቸውም በጦርነት ላይ ለመዋጋት የተቈጠሩ ሀያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 እነ​ዚህ ሁሉ የአ​ሴር ልጆች፥ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ የተ​መ​ረጡ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች፥ የመ​ኳ​ን​ንቱ አለ​ቆች ነበሩ። በት​ው​ል​ዳ​ቸ​ውም በሰ​ልፍ ለመ​ዋ​ጋት የተ​ቈ​ጠሩ ሃያ ስድ​ስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 እነዚህ ሁሉ የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓን፥ ኀያላን ሰዎች፥ የመኳንንቱ አለቆች ነበሩ። በትውልዳቸውም በሰልፍ ለመዋጋት የተቈጠሩ ሃያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:40
5 交叉引用  

የዑላ ዘሮች አራሕ፥ ሐኒኤልና ሪጽያ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።


ብንያም አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም በየዕድሜአቸው ተራ፥ ቤላዕ፥ አሽቤል፥ አሕራሕ፥


በዚያን ቀን ብንያማውያን፥ ከየከተሞቻቸው ኻያ ስድስት ሺህ መሣሪያ የታጠቁ ሰዎችን አሰባሰቡ፤ ይህም ከጊብዓ ኗሪዎች ከተመረጡት ከሰባት መቶ ሰዎች ሌላ ነው።


跟着我们:

广告


广告