Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 የዑላ ዘሮች አራሕ፥ ሐኒኤልና ሪጽያ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 የዑላ ወንዶች ልጆች፤ ኤራ፣ ሐኒኤል፣ ሪጽያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 የዑላ ልጆች ኤራ፥ ሐኒኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 የዑላ ልጆች፤ ኤራ፥ ሐኔ​ኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 የዑላ ልጆች ኤራ፥ ሐኒኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:39
2 交叉引用  

የዬቴር ዘሮች ይፉኔ፥ ፒስፓና አራ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤


እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተሰብ አለቆች፥ ዝነኛ ጦረኞችና ምርጥ የሆኑ መሪዎች ነበሩ፤ የአሴር ዘሮች ለውትድርና አገልግሎት ብቁ የሆኑ ኻያ ስድስት ሺህ ወንዶች ነበሩአቸው።


跟着我们:

广告


广告