Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ያፍሌጥም ፓሳክ፥ ቢምሃልና ዓሽዋት ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች፤ ፋሴክ፣ ቢምሃል፣ ዓሲት፤ የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 የያፍሌጥም ልጆች ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሲት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 የያ​ፍ​ሌ​ጥም ልጆች፤ ፋሴክ፥ ቢም​ሃል፥ ዓሴት ነበሩ፤ እነ​ዚህ የያ​ፍ​ሌጥ ልጆች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 የያፍሌጥም ልጆች ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሲት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:33
2 交叉引用  

ሔቤር ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያፍሌጥ፥ ሾሜርና ሖታም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሹዓ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ።


የያፍሌት ወንድም የሾሜርም አሒ፥ ሮህጋ፥ የሑባና አራም ተብለው የሚጠሩ ልጆችን ወለደ።


跟着我们:

广告


广告