Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 7:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ኤፍሬም፥ ሬፋሕ ተብሎ የሚጠራ ሌላ ወንድ ልጅ ወለደ፤ የሬፋሕም ዘሮች ሬሼፍ፥ ቴላሕ፥ ታሐን፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ልጁ ፋፌ፣ ልጁ ሬሴፍ፣ ልጁ ቴላ፣ ልጁ ታሐን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ወንዶች ልጆቹም ፋፌ፥ ሬሴፍ፥ ልጁ ቴላ፥ ልጁ ታሐን፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ወን​ዶች ልጆ​ቹም ራፋኢ፥ ሳራፍ፥ ልጁ ቴላ፥ ልጁ ታሐን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ወንዶች ልጆቹም ፋፌ፥ ሬሴፍ፥ ልጁ ቴላ፥ ልጁ ታሐን፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 7:25
2 交叉引用  

ኤፍሬም፥ ሼኢራ ተብላ የምትጠራ ሴት ልጅ ወለደ፤ እርስዋም የላይኛውንና የታችኛውን ቤትሖሮን፥ እንዲሁም ዑዜንሼኢራ ተብለው የሚጠሩትን ከተማዎች አሠራች።


ላዕዳን፥ ዓሚሁድ፥ ኤሊሻማዕ፥


跟着我们:

广告


广告