1 ዜና መዋዕል 7:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የገለዓድ እኅት ሃሞሌኬት ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደች፤ እነርሱም ኢሾድ፥ አቢዔዜርና ማሕላ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እኅቱ መለኬት ኢሱድን፣ አቢዔዝርንና ማሕላን ወለደች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እኅቱ መለኬት ኢሱድን፥ አቢዔዝርን፥ መሕላን ወለደች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኅቱ መለኪት ኢሱድን፥ አቢዔዜርን፥ መሕላን ወለደች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እኅቱ መለኬት ኢሱድን፥ አቢዔዝርን፥ መሕላን ወለደች። 参见章节 |