Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:72 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

72 በይሳኮር ግዛት፥ ቃዴስ፥ ዳበራት፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

72 ከይሳኮርም ነገድ፣ ቃዴስን፣ ዳብራትን

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

72 ከይሳኮርም ነገድ ቃዴስና መሰማሪያዋ፥ ዳብራትና መሰማሪያዋ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

72 ከይ​ሳ​ኮ​ርም ነገድ ቃዴ​ስና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ዳብ​ራ​ትና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

72 ከይሳኮርም ነገድ ቃዴስና መሰማርያዋ፥ ዳብራትና መሰማርያዋ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:72
7 交叉引用  

ለጌርሾን ጐሣ ቤተሰቦች የሚከተሉት ከተሞች በዙሪያቸው ከሚገኙት የግጦሽ ቦታዎች ጋር ተመድበውላቸው ነበር፦ በምሥራቅ በኩል ካለው ከምናሴ ግዛት በባሳን ያለው ጎላንና ዐስታሮት።


ከሣሪድም ባሻገር በምሥራቅ በኩል ወደ ኪስሎት ታቦር አልፎ እስከ ዳብራትና እስከ ያፊዓ ይደርሳል፤


ቄዴሽ፥ ኤድረዒ፥ ዔንሐጾር፥


ከንፍታሌም ግዛት ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተሰጡአቸው ሦስት ከተሞች በገሊላ ከመማጸኛ ከተሞች አንድዋ የሆነችው ቄዴሽ፥ ሐሞት፥ ዶርና ቃርታን ናቸው።


እርስዋም “እሺ፥ እኔም ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን ለሴት አሳልፎ ስለሚሰጥ ድሉ ለአንተ ክብር አይሆንም” አለችው፤ ስለዚህ ዲቦራ ከባራቅ ጋር ወደ ቃዴስ ዘመተች።


跟着我们:

广告


广告