Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:55 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

55 ለእርሱም የተሰጠው ድርሻ በይሁዳ ግዛት የሚገኘው ኬብሮንና በእርሱም ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ሁሉ ያጠቃልላል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

55 ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የምትገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

55 ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርሷ ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

55 ለእ​ነ​ርሱ በይ​ሁዳ ሀገር ያለ​ች​ውን ኬብ​ሮ​ንን፥ በእ​ር​ስ​ዋም ዙሪያ የነ​በ​ረ​ውን መሰ​ማ​ሪያ ሰጡ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

55 ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋ ዙሪያ የነበረውን መሰማርያ ሰጡ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:55
4 交叉引用  

ኢያሱም የይፉኔን ልጅ ካሌብን ባረከው፤ ኬብሮንንም ርስት አድርጎ ሰጠው፤


እግዚአብሔር ኢያሱን ባዘዘው መሠረት ለይፉኔ ልጅ ለካሌብ ከይሁዳ ነገድ ኪርያት ዐርባን ወይም ኬብሮን እርስት አድርጎ ሰጠው። (አርባ የዐናቅ አባት ነበር)


ሙሴ ባዘዘው መሠረት ኬብሮን ለካሌብ ተሰጠ፤ ርሱም ሦስቱን የዐናቅ ጐሣዎች ከዚያ አስወጣ።


跟着我们:

广告


广告