1 ዜና መዋዕል 6:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አሒሞትም ኤልቃናን ወለደ፤ ኤልቃናም ጾፋይን ወለደ፤ ጾፋይ ናሐትን ወለደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ ልጁ ናሐት፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥ 参见章节 |