Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የኤልቃና ዘሮች ኤልቃናም ዐማሣይንና አሒሞትን ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 የሕልቃና ዘሮች፤ አማሢ፣ አኪሞት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የሕልቃናም ልጆች፥ አማሢ፥ አኪሞት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የሕ​ል​ቃ​ናም ልጆች፤ አማሤ፥ አኪ​ሞት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የሕልቃናም ልጆች፤ አማሢ፥ አኪሞት።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:25
4 交叉引用  

አሲር ታሐትን ወለደ፤ ታሐት ኡሪኤልን ወለደ፤ ኡሪኤል ዑዚያን ወለደ፤ ዑዚያም ሻኡልን ወለደ።


አሒሞትም ኤልቃናን ወለደ፤ ኤልቃናም ጾፋይን ወለደ፤ ጾፋይ ናሐትን ወለደ፤


ቆሬ አሲር፥ ኤልቃናና አቢያሳፍ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነዚህም ለቆሬ ዘሮች ሁሉ የነገድ አባቶች ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告