Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 መራሪ ደግሞ ማሕሊንና ሙሺን ወለደ። የሌዊ የነገድ ወገኖች በየትውልዳቸው የሚከተሉት ናቸው፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። በየአባቶቻቸው ቤተ ሰብ የተቈጠሩት የሌዊ ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የሜ​ራ​ሪም ልጆች፤ ሞሐሊ፥ ሙሲ፥ የሌ​ዋ​ው​ያን ወገ​ኖች በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች እነ​ዚህ ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ሙሲ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:19
9 交叉引用  

መራሪም ማሕሊና ሙሺ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት።


ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤


አሒጡብ ጻዶቅን ወለደ፤ ጻዶቅ ሻሉምን ወለድ፤


ቀዓትም ዓምራምን፥ ይጽሐርን፥ ኬብሮንንና ዑዚኤልን ወለደ፤


ጌርሾን ሊብኒን ወለደ፤ ሊብኒ ያሐትን ወለደ፤ ያሐት ዚማን ወለደ፤


መራሪ ማሕሊና ሙሺ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነዚህና ዘሮቻቸው ሁሉ የሌዊ ወገኖች ናቸው።


የሜራሪ ወንዶች ልጆች ማሕሊናና ሙሺ ይባሉ ነበር፤ እነዚህም በየስማቸው የቤተሰብ አባቶች ነበሩ።


የማሕሊና የሙሺ ቤተሰቦች በሜራሪ ጐሣ ውስጥ ተጠቃለው ነበር። እነዚህ የሜራሪ ቤተሰቦች ናቸው።


跟着我们:

广告


广告