Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 5:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4-6 ከትውልድ እስከ ትውልድ የነበሩት የዮኤል ዘሮች ሸማዕያ፥ ጎግ፥ ሺምዒ፥ ሚካ፥ ረአያ፥ በዓልና፥ በኤራ ናቸው፤ የአሦራውያን ንጉሠ ነገሥት ቲግላት ፐሌሴር የጐሣ መሪ የነበረውን በኤራን ይዞ በምርኮኛነት ወሰደው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የኢዩኤል ዘሮች፤ ልጁ ሸማያ፣ ልጁ ጎግ፣ ልጁ ሰሜኢ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 የኢዮኤል ልጆች፤ ልጁ ሸማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የኢ​ዩ​ኤል ልጆች፤ ልጁ ሰማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 የኢዮኤል ልጆች፤ ልጁ ሸማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 5:4
2 交叉引用  

ከዩኤል ጐሣ የሼማዕ የልጅ ልጅ የዓዛዝ ልጅ የሆነው ቤላዕ ናቸው፤ ይህም ጐሣ ይኖር የነበረው በዓሮዔርና ከዚያም በስተሰሜን እስከ ነቦና እስከ ባዓልመዖን ባለው ግዛት ነበር፤


跟着我们:

广告


广告