Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 5:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ኢዩኤል ከሁሉ ለሚበልጠው ጐሣ አባት ሲሆን፥ ሻፋም ደግሞ በሁለተኛ ደረጃ ለሚገኘው ጐሣ አባት ነው፤ ያዕናይና ሻፋጥ በበሳን ይኖሩ ለነበሩት ለሌሎች ጐሣዎች አባቶች ነበሩ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 አለቃው ኢዮኤል፣ ሁለተኛው ሳፋም ከዚያም ያናይና ሰፋጥ ሆነው በባሳን ተቀመጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አንደኛው ኢዮኤል፥ ሁለተኛው ሳፋም፥ ያናይ፥ ሳፋጥ በባሳን ተቀመጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በኵሩ ኢዩ​ኤል፥ ሁለ​ተ​ኛው ሳፋም፥ ጸሓ​ፊው ያና​ይን፥ ሳፋ​ጥም በባ​ሳን ተቀ​መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 አንደኛው ኢዮኤል፥ ሁለተኛው ሳፋም፥ ያናይ፥ ሳፋጥ በበሳን ተቀመጡ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 5:12
2 交叉引用  

የጋድ ነገድ፥ የሮቤል ነገድ ከሚኖሩበት በስተ ሰሜን ባለው ምድር ይኖሩ ነበር፤ ይህም ምድር በባሳን ውስጥ ሲሆን በስተ ምሥራቅ እስከ ሳለካ ይደርሳል።


የቀሩት የዚህ ነገድ አባሎች ሚካኤል፥ መሹላም፥ ሼባዕ፥ ዮራይ፥ ያዕካን፥ ዚዓና ዔቤር ተብለው በሚጠሩ ሰባት ጐሣዎች የተጠቃለሉ ነበሩ፤


跟着我们:

广告


广告