1 ዜና መዋዕል 4:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንዲሁም ሔላ ከተባለችው ሚስቱ ጼሬት፥ ይጽሐርና፥ ኤትናንና ቆጽ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሔላ ወንዶች ልጆች፤ ዴሬት፣ ይጽሐር፣ ኤትናን ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሔላም ልጆች ሴሬት፥ ይጽሐርና ኢትናን ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው። 参见章节 |