Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 የየጐሣ አለቆቻቸውም ከዚህ በታች የተመለከቱት ናቸው፦ መሾባብ፥ ያምሌክ፥ የአሜስያስ ልጅ ዮሻ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ሞሾባብ፣ የምሌክ፣ የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያስ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ምሾባብ፥ የምሌክ፥ የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 መሶ​ባብ፥ የም​ሌክ፥ የአ​ሚ​ስ​ያስ ልጅ ኢዮ​ስያ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ምሾባብ፥ የምሌክ፥ የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:34
3 交叉引用  

በአካባቢያቸው በሚገኙ መንደሮች ይኖሩ ነበር፤ ይህም እነርሱ የሚኖሩበት ስፍራ እስከ ባዕላት ከተማ ይዘልቅ ነበር። እንግዲህ የስምዖን ዘሮች ስለ ቤተሰቦቻቸውና ስለሚኖሩባቸው ስፍራዎች መዝግበው ያቈዩት ጽሑፍ ይህ ነበር።


ዮኤል፥ የዮሺብያ ልጅ ኢዩ፥ (የሠራያ ልጅ ዮሺብያ፥ የአሰኤል ልጅ ሠራያ፥)


በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመነ መንግሥት ከላይ የተጠቀሱት ሰዎች ወደ ገራር ሄደው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ድንኳንና ጎጆ ሁሉ አፈራረሱ፤ የካምን ነገዶችና መዑናውያንንም ፈጽመው ፈጁአቸው ለበጎቻቸው ብዙ የግጦሽ ቦታ ስላገኙም ሕዝቡን አባረው ለዘለቄታው እዚያው መኖር ጀመሩ።


跟着我们:

广告


广告