Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እስከ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ድረስ የስምዖን ዘሮች በሚከተሉት ከተሞች ይኖሩ ነበር፦ ቤርሳቤህ፥ ሞላዳ፥ ሐጻርሹዓል፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የኖሩባቸውም ቦታዎች እነዚህ ናቸው፦ ቤርሳቤህ፣ ሞላዳ፣ ሐጻርሹዓል፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 እነርሱ የሰፈሩት በቤር-ሳቤህ፥ በሞላዳ፥ በሐጸርሹዓል፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በቤ​ር​ሳ​ቤ​ህም፥ በሰ​ም​ዓም፥ በሞ​ላዳ፥ በሐ​ጸ​ር​ሱ​ዓል፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 በቤርሳቤህም፥ በሞላዳ፥ በሐጸርሹዓል፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:28
11 交叉引用  

በማግስቱ ጠዋት አብርሃም በማለዳ ተነሣ፤ ጥቂት ምግብ፥ ውሃም በአቁማዳ ሞልቶ ለአጋር ሰጣት፤ ልጁንም በጀርባዋ አሳዝሎ ከቤት አስወጣት፤ እርስዋም ከዚያ ወጥታ በቤርሳቤህ በረሓ ትንከራተት ጀመር።


ሺምዒ፥ ዐሥራ ስድስት ወንዶችና ስድስት ሴቶች ልጆችን ወለደ፤ ወንድሞቹ ግን ብዙ ልጆች አልወለዱም፤ ስለዚህም የስምዖን ነገድ የይሁዳን ነገድ ያኽል አልበዛም።


ቢልሃ፥ ዔጼም፥ ቶላድ፥


እንዲሁም ኢያሱ፥ ሞላዳ፥ ቤትጳሌጥና፥


ሐጻርሹዓል ተብለው በሚጠሩ ከተሞች ይኖሩ ነበር፤ ቤርሳቤህና በዙሪያዋ የሚገኙ መንደሮችም የእነርሱ መኖሪያዎች ነበሩ፤


በስተደቡብ በኤዶም ዳርቻ ያሉት የይሁዳ ነገድ ከተሞች ቃብዱኤል፥ ዔዴርና ያጉር ናቸው።


አማም፥ ሸማዕ፥ ሞላዳ፥


ሁለተኛው ዕጣ ለስምዖን ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ ርስቱም ለይሁዳ ነገድ እስከ ተመደበው ምድር ድረስ ገባ ያለ ነበር፤


የይሁዳ ነገድ ድርሻ በጣም ብዙ ስለ ነበር ለስምዖን ነገድ በይሁዳ ርስት ውስጥ ድርሻ ተሰጠው።


跟着我们:

广告


广告