1 ዜና መዋዕል 3:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ኤሊሻማዕ፥ ኤሊያዳዕና ኤሊፌሌጥ ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ፤ በአጠቃላይ ዘጠኝ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት ዘጠኝ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኤልሳማ፥ ኤሊዳ፥ ኤልፋሌጥ፥ ዘጠኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት ዘጠኝ። 参见章节 |