1 ዜና መዋዕል 3:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17-18 የባቢሎን ምርኮኛ የነበረው የኢኮንያን ልጆች ሰላትያል፥ ማልኪራም፥ ፈዳያ፥ ሼናጻር፥ ይቃምያ፥ ሆሻማዕና ነዳብያ ተብለው የሚጠሩ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የምርኮኛው የኢኮንያን ዘሮች፤ ልጁ ሰላትያል፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የምርኮኛውም የኢኮንያን ልጆች፤ ልጁ ሰላትያል፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የኢኮንያንም ልጆች አሤር፥ ሰላትያል፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የምርኮኛውም የኢኮንያን ልጆች ሰላትያል፥ 参见章节 |