1 ዜና መዋዕል 29:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የግዛቱም ዘመን አርባ ዓመት ሲሆን በኬብሮን ሰባት ዓመት፥ በኢየሩሳሌም ደግሞ ሠላሳ ሦስት ዓመት ገዛ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እርሱም በኬብሮን ሰባት ዓመት፣ በኢየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት፣ በአጠቃላይ አርባ ዓመት ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በእስራኤልም ላይ የነገሠበት ዘመን አርባ ዓመት ነበረ፤ ሰባት ዓመት በኬብሮን ነገሠ፥ ሠላሳ ሦስትም ዓመት በኢየሩሳሌም ነገሠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰባት ዓመት በኬብሮን፥ ሠላሳ ሦስትም ዓመት በኢየሩሳሌም ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በእስራኤልም ላይ የነገሠበት ዘመን አርባ ዓመት ነበረ፤ ሰባት ዓመት በኬብሮን ነገሠ፤ ሠላሳ ሦስትም ዓመት በኢየሩሳሌም ነገሠ። 参见章节 |