1 ዜና መዋዕል 29:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በዚህ ዐይነት ሰሎሞን በአባቱ እግር ተተክቶ እግዚአብሔር ባጸናው ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ እርሱም ሁሉ ነገር የተሳካለት ንጉሥ ሆነ፤ መላውም የእስራኤል ሕዝብ ታዘዙለት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሰሎሞንም ነግሦ በአባቱ በዳዊት ምትክ በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ ተከናወነለት፤ እስራኤልም ሁሉ ታዘዙለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሰሎሞንም ለጌታ በአባቱ በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀመጠ፥ ተከናወነለትም፤ እስራኤልም ሁሉ ታዘዙለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሰሎሞንም በአባቱ በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ሆነ፤ እስራኤልም ሁሉ ታዘዙለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሰሎሞንም በአባቱ በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀመጠ፤ ተከናወነለትም፤ እስራኤልም ሁሉ ታዘዙለት። 参见章节 |