Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 24:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፤ ከያዝያ ልጆች በኖ ነበረ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የሜ​ራሪ ልጆች ሞዓ​ሊና ሐሙሲ፤ የዖ​ዝ​ያስ ልጅ ባኒ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሙሲ፤ የያዝያ ልጅ በኖ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 24:26
5 交叉引用  

መራሪም ማሕሊና ሙሺ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት።


ዘካርያስ በሚካ ወንድም በዩሺያ በኩል የዑዚኤል ዘር ነው፤


ያዕዚያም ሾሃም፥ ዛኩርና ዒብሪ ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት።


አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስ አቢሹዓን ወለደ፤ አቢሹዓ ቡቂን ወለደ፤


መራሪ ማሕሊና ሙሺ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነዚህና ዘሮቻቸው ሁሉ የሌዊ ወገኖች ናቸው።


跟着我们:

广告


广告