Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 24:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ዩሺያ የረሐብያ ዘር ነው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ከረዓብያ ወንዶች ልጆች፤ አለቃው ይሺያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ከዓረብያ፤ የዓረብያ ልጆች አለቃው ይሺያ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከአ​ረ​ብ​ያም ልጆች የአ​ረ​ብያ ልጅ አራ​ድያ፥ አለ​ቃው ኢያ​ስ​ያስ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ከዓረብያ ልጆች አለቃው ይሺያ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 24:21
5 交叉引用  

ኤሊዔዘርም ረሐብያ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነበረው፤ ረሐብያ ግን ብዙ ዘሮች ነበሩት።


የሌዊ ልጆች የቤተሰብ አለቆች የሆኑ ስማቸው ከዚህ በታች የተመለከተው ነው፦ ዬሕደያ በሸቡኤል በኩል የዓምራም ዘር ነው፤


ያሐት በሸሎሚት በኩል የይጽሃር ዘር ነው፤


እርሱም በጌርሾም ወንድም በኤሊዔዘር በኩል ለሸሎሚት የሥጋ ዝምድና ነበረው፤ ኤሊዔዘር ረሐብያን ወለደ፤ ረሐብያም ይሻዕያን ወለደ፤ ይሻዕያ ዮራምን ወለደ፤ ዮራምም ዚክሪን ወለደ፤ ዚክሪም ሼሎሚትን ወለደ፤


ዑዚ፥ ዩዝራሕያ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤ ዩዝራሕያና የእርሱ አራት ወንዶች ልጆች ሚካኤል፥ አብድዩ፥ ዮኤልና ዩሺያ የቤተሰብ አለቆች ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告