Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 24:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የሌዊ ልጆች የቤተሰብ አለቆች የሆኑ ስማቸው ከዚህ በታች የተመለከተው ነው፦ ዬሕደያ በሸቡኤል በኩል የዓምራም ዘር ነው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ከቀሩት የሌዊ ዘሮች ደግሞ፦ ከእንበረም ወንዶች ልጆች፣ ሱባኤል፤ ከሱባኤል ወንዶች ልጆች፣ ዬሕድያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከቀሩትም የሌዊ ልጆች፤ ከእንበረም ልጆች ሱባኤል፤ ከሱባኤል ልጆች ዬሕድያ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከቀ​ሩ​ትም የሌዊ ልጆች፤ ከእ​ን​በ​ረም ልጆች ስባ​ሄል፤ ከስ​ባ​ሄል ልጆች ኢያ​ዳ​እያ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከቀሩትም የሌዊ ልጆች፤ ከእንበረም ልጆች ሱባኤል፤ ከሱባኤል ልጆች ዬሕድያ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 24:20
7 交叉引用  

ከጌርሾም ወንዶች ልጆች መካከል መሪው ሸቡኤል ነበር፤


እነዚህም ሰዎች የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የቀድሞ አባታቸውን አሮንን ባዘዘው መሠረት ወደ ቤተ መቅደስ ገብተው የሥራ ድርሻቸው ክፍፍል ይህ ነው።


ዩሺያ የረሐብያ ዘር ነው፤


የሙሴ ልጅ የጌርሾም ጐሣ የሆነው ሸቡኤል ለቤተ መቅደሱ ግምጃ ቤት ኀላፊዎች ለሆኑት የበላይ ባለሥልጣን ነበር፤


ቀዓትም ዓምራምን፥ ይጽሐርን፥ ኬብሮንንና ዑዚኤልን ወለደ፤


የካህናት ሥራ ምድብ በጐሣ በጐሣ ሲሆን፥ ዕድሜአቸው ኻያ ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ሌዋውያን፥ የሥራ ምድብ ግን በሚያከናውኑት የሥራ ዐይነት የሚወሰን ነበር፤


跟着我们:

广告


广告