Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ጌርሾን ላዕዳንና ሺምዒ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከጌርሶናውያን ወገን፤ ለአዳን፣ ሰሜኢ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ከጌ​ድ​ሶ​ና​ው​ያን ለአ​ዳ​ንና ሰሜኢ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:7
8 交叉引用  

ከጌርሾን ጐሣ፥ ኢዮኤል መቶ ሠላሳ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤


ዳዊት ሌዋውያንን በየጐሣቸው ክፍል መሠረት በሦስት ቦታ መደባቸው፤ እነርሱም ጌርሾን፥ ቀዓትና መራሪ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።


ላዕዳንም ይሒኤል፥ ዜታምና ኢዮኤል ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤


ላደን ከጌርሾን ጐሣ የነበረ ሲሆን እርሱም የይሒኤል አባት ነበር፤ ከእርሱ ተወላጆች ብዙዎቹ በየወገናቸው የቤተሰብ አለቆች ነበሩ።


ቀዓትም ዓምራም፥ ይጽሐር፥ ኬብሮንና ዑዚኤል ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ።


ላዕዳን፥ ዓሚሁድ፥ ኤሊሻማዕ፥


ጌርሾን፥ ሊብኒና ሺምዒ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም ብዙ ዘሮች ነበሩአቸው።


跟着我们:

广告


广告