1 ዜና መዋዕል 23:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የቀዓት ሁለተኛ ልጅ ይጽሐር የጐሣው አለቃ የነበረ ሸሎሚት ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የይስዓር ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሰሎሚት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ። 参见章节 |