Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 23:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ሙሴም ጌርሾምና ኤሊዔዘር ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የሙሴ ወንዶች ልጆች፤ ጌርሳም፣ አልዓዛር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የሙሴ ልጆ​ችም ጌር​ሳ​ምና አል​ዓ​ዛር ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 23:15
5 交叉引用  

የእግዚአብሔር ሰው የሙሴ ልጆች ቊጥራቸው ከሌዋውያን ጋር ነበር።


ከጌርሾም ወንዶች ልጆች መካከል መሪው ሸቡኤል ነበር፤


እርስዋም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ሙሴም “እኔ በዚህ ምድር መጻተኛ ነኝ” ሲል ልጁን ጌርሾም ብሎ ጠራው።


ስለዚህም ሙሴ ሚስቱንና ወንዶች ልጆቹን በአህያ ላይ አስቀምጦ ወደ ግብጽ መጓዝ ጀመረ፤ ተአምራት የሚገለጥበት የእግዚአብሔርንም በትር በእጁ ይዞ ነበር።


跟着我们:

广告


广告