1 ዜና መዋዕል 2:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሔጽሮን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ይራሕመኤል፥ ራምና ካሌብ ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የኤስሮም ወንዶች ልጆች፤ ይረሕምኤል፣ አራም፣ ካሌብ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለኤስሮም የተወለዱለት ልጆች፤ ይረሕምኤል፥ አራም፥ ካልብ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለኤስሮም የተወለዱለት ልጆች፤ ኢያሬሄም፥ አራም፥ ካሌብ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለኤስሮም የተወለዱለት ልጆች፤ ይረሕምኤል፥ አራም፥ ካሌብ ነበሩ። 参见章节 |