Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ናዳብ ሴሌድና አፋይም የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሴሌድ ግን አንድም ልጅ ሳይወልድ ሞተ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 የናዳብ ወንዶች ልጆች፤ ሴሌድ፣ አፋይም፤ ሴሌድ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የናዳብም ልጆች ሴሊድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ያለ ልጆች ሞተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የና​ዳ​ብም ልጆች ሴሌ​ድና አፋ​ይም ነበሩ፤ ሴሌ​ድም ልጆ​ችን ሳይ​ወ​ልድ ሞተ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የናዳብም ልጆች ሴሌድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ያለ ልጆች ሞተ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:30
2 交叉引用  

አቢሹርም አቢኃይል ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት አግብቶ አሕባንና ሞሊድ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤


አፋይምም ዩሺዒ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ዩሺዒም ሼሻን የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ። ሼሻንም አሕላይ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ።


跟着我们:

广告


广告