Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ነአሶን ሳልሞንን ወለደ፤ ሳልሞንም ቦዔዝን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞን ቦዔዝን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ነአ​ሶ​ንም ሰል​ሞ​ንን ወለደ፤ ሰል​ሞን ቦዔ​ዝን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:11
6 交叉引用  

አራም የአሚናዳብ አባት ነበር፤ አሚናዳብም የይሁዳ ልጆች አለቃ የሆነው ነአሶንን ወለደ።


ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ።


ዳዊት የእሴይ ልጅ፥ እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፥ ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፥ ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፥ ሰልሞን የነአሶን ልጅ፥


ከዚህ በኋላ ቦዔዝ የአጫጆቹ ኀላፊ የሆነውን ሰው “ያቺ ወጣት ሴት ማን ናት?” ሲል ጠየቀው።


跟着我们:

广告


广告