Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 17:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 “ወደ አገልጋዬ ወደ ዳዊት ሄደህ እንዲህ በለው ‘እኔ የምኖርበትን ቤተ መቅደስ የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 “ሂድና ባሪያዬን ዳዊትን እንዲህ ብለህ ንገረው፤ እግዚአብሔር የሚለው ይህን ነው፤ ‘እኔ የምኖርበትን ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 “ሂድ፥ ለባርያዬ ለዳዊት እንዲህ ብለህ ንገረው፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 “ሂድ፥ ለአ​ገ​ል​ጋዬ ለዳ​ዊት ንገ​ረው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ በው​ስጡ እኖ​ር​በት ዘንድ ቤትን የም​ት​ሠ​ራ​ልኝ አንተ አይ​ደ​ለ​ህም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4-5 “ሂድ፤ ለባሪያዬ ለዳዊት ንገረው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘እስራኤልን ካወጣሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ከድንኳን ወደ ድንኳን፥ ከማደሪያም ወደ ማደሪያ እሄድ ነበር እንጂ በቤት ውስጥ አልኖርሁምና የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 17:4
8 交叉引用  

ነገር ግን እርሱን የሚሠራልኝ ልጅህ ነው እንጂ አንተ አይደለህም፤ ከአንተ የሚወለደው ልጅ ቤተ መቅደሴን ይሠራል’ አለው።


ነገር ግን በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ናታንን እንዲህ አለው፤


跟着我们:

广告


广告