1 ዜና መዋዕል 16:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 “የተመረጡ አገልጋዮቼን አትንኩ። ነቢያቴንም አትጒዱ” በማለት አስጠነቀቃቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እንዲህ ሲል፤ “የቀባኋቸውን አትንኩ፤ በነቢያቴም ላይ ክፉ አታድርጉ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እንዲህም አለ፦ “የቀባኋቸውን አትንኩ፤ በነቢያቴ ክፉ አታድርጉ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “የቀባኋቸውን አትንኩ፥ በነቢያቴም ክፉ አታድርጉ” ብሎ፥ 参见章节 |