1 ዜና መዋዕል 16:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከአንድ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር ተንከራተቱ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ከአንዱ ሕዝብ ወደ ሌላው ሕዝብ፣ ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ተንከራተቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከአንድ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ፥ ከአንድም መንግሥት ወደ ሌላ ሕዝብ ተንከራተቱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከሕዝብ ወደ ሕዝብ፥ ከመንግሥትም ወደ ሌላ ሕዝብ አለፉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ከሕዝብ ወደ ሕዝብ፥ ከመንግሥትም ወደ ሌላ ሕዝብ አለፉ። 参见章节 |