1 ዜና መዋዕል 15:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከኤሊጻፋን ጐሣ፥ ሸማዕያ ሁለት መቶ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከኤሊጻፋን ዘሮች፣ አለቃውን ሸማያንና ሁለት መቶ የሥጋ ዘመዶቹን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከኤሊጻፋን ልጆች፤ ከሁለት መቶ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ሸማያ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከኤልሳፋን ልጆች፤ አለቃው ሰማያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ከኤሊጻፋን ልጆች አለቃው ሸማያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ፤ 参见章节 |