1 ዜና መዋዕል 15:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከመራሪ ጐሣ፥ ዐሣያ ሁለት መቶ ኻያ ለሚሆኑት የጐሣው አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከሜራሪ ዘሮች፣ አለቃውን ዓሣያንና ሁለት መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከሜራሪ ልጆች፤ ከሁለት መቶ ሀያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ዓሣያ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከሜራሪ ልጆችም፤ አለቃው ዓሣያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ ኀምሳ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከሜራሪ ልጆች አለቃው ዓሣያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ ሀያ፤ 参见章节 |