Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 15:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ቀጥሎም የአሮንን ዘሮችና ሌዋውያንን አስጠራ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የአሮንን ዘሮችና ሌዋውያኑንም በአንድነት ሰበሰበ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ዳዊትም የአሮንን ልጆችና ሌዋውያን ሰበሰበ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ዳዊ​ትም የአ​ሮ​ንን ልጆ​ችና ሌዋ​ው​ያ​ንን ሰበ​ሰበ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ዳዊትም የአሮንን ልጆችና ሌዋውያንን ሰበሰበ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 15:4
7 交叉引用  

ከዚያም በኋላ ለመላው የእስራኤል ሕዝብ እንዲህ ሲል አስታወቀ፥ “እናንተ ከተስማማችሁበትና የአምላካችን የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ፥ የቀሩት የአገራችን ሰዎች፥ ካህናትና ሌዋውያን ወደሚኖሩባቸው ታናናሽ ከተማዎች መልእክተኞች ልከን ወደዚህ መጥተው ከእኛ ጋር እንዲሰበሰቡ እንንገራቸው፤


ከሌዋዊው ቀዓት ጐሣ፥ ኡሪኤል መቶ ኻያ ለሚሆኑት የጐሣው አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤


ነገር ግን ከእነርሱ ውስጥ ናዳብና አቢሁ በሲና በረሓ በእግዚአብሔር ፊት ያልተቀደሰ እሳት ጭረው በማቅረባቸው ተቀሥፈው ሞቱ፤ እነርሱም ልጆች አልነበሩአቸውም፤ ስለዚህም አልዓዛርና ኢታማር ብቻ አባታቸው አሮን በሕይወት በነበረበት ዘመን ሁሉ በክህነት ያገለግሉ ነበር።


跟着我们:

广告


广告