1 ዜና መዋዕል 14:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ፍልስጥኤማውያን ወደ ራፋይም ሸለቆ መጥተው ወረሩአት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚህ ጊዜ ፍልስጥኤማውያን መጥተው የራፋይምን ሸለቆ ወረሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ። 参见章节 |