1 ዜና መዋዕል 1:54 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 መግዲኤልና ዒራም ተብለው ይጠሩ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 መግዲኤል እና ዒራም። እነዚህ የኤዶም ዘሮች የነገድ አለቆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 መግዲኤል አለቃ፥ ዒራም አለቃ፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 መግዴኤል አለቃ፥ ዛፎአል አለቃ፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 አለቃ መግዲኤል፥ አለቃ ዒራም፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ። 参见章节 |