Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:49 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ የነበረው በዓልሐናን ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 ሳኡልም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 ሳኦ​ልም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የአ​ክ​ቦር ልጅ በኣ​ል​ሐ​ናን ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 ሳኡልም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:49
3 交叉引用  

ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ በዐል ሐናን በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ።


ሳምላም በሞተ ጊዜ በኤፍራጥስ ወንዝ ዳር ያለችው የረሐቦት ተወላጅ የነበረው ነገሠ።


በዓልሐናን በሞተ ጊዜ የፋዑ ተወላጅ የነበረው ሀዳድ ነገሠ፤ ሚስቱም መሄጣብኤል የምትባል የዛሀብ የልጅ ልጅ የማናሬድ ልጅ ነበረች።


跟着我们:

广告


广告