1 ዜና መዋዕል 1:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ዔሳውም ኤሊፋዝን፥ ረዑኤልን፥ ይዑሽን፥ ያዕላምንና ቆሬን ወለደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የዔሳው ወንዶች ልጆች፤ ኤልፋዝ፣ ራጉኤል፣ የዑስ፣ የዕላም፣ ቆሬ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የዔሳው ልጆች፤ ኤልፋዝ፥ ራጉኤል፥ የዑስ፥ የዕላም፥ ቆሬ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የዔሳው ልጆች፤ ዔልፋዝ፥ ራጉኤል፥ ይዑል፥ ይጉሎም፥ ቆሬ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የዔሳው ልጆች፤ ኤልፋዝ፥ ራጉኤል፥ የዑስ፥ የዕላም፥ ቆሬ። 参见章节 |